Vova24
#other
Guys ከኢትዬጽያ ወደ ህንድ ገንዘብ እንዴት እንደሚላክ ታውቃላቹ ውይም ህንድ ያላቹ ሰዋች እስቲ ኣናግሩኝ ብር ወደ ኢትዬ መላክ ምትፈልጉ።
Feb 22, 20233 engagements
Guys ከኢትዬጽያ ወደ ህንድ ገንዘብ እንዴት እንደሚላክ ታውቃላቹ ውይም ህንድ ያላቹ ሰዋች እስቲ ኣናግሩኝ ብር ወደ ኢትዬ መላክ ምትፈልጉ።
Feb 22, 2023ስኮላር ደርሶክ ከሆነ Official acceptance letterun print adrgeh ብሄራዊ ባንክ ሂድ እና ዶላር እንዲፈቅዱልክ ጠይቅ ከዛ እራስክ ትከፍላለክ that's it😎😎
Feb 23, 2023