MerryTiger4033.5
#education
Hello AASTU megbya Ken asawkwoal? And can you share any info about withdrawal,MELSO KEBLA...? Thanks
Feb 22, 20232 engagements
Hello AASTU megbya Ken asawkwoal? And can you share any info about withdrawal,MELSO KEBLA...? Thanks
Feb 22, 2023📌ጥሪ ማስታወቂያ AASTU ♨️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ በ2015 ዓ.ም ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ጉዳዩ፡ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ የካቲት 20/2015 ዓ.ም ብቻ መሆኑን ስለማሳወቅ በቅድሚያ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ምርጫችሁ አድርጋችሁ እኛ ጋር ለመማር በመፍቀዳችሁ ታላቅ ኩራት ይሰማናል፡፡ አያይዘንም ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን የካቲት 20/2015 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በእለቱ በተመደባችሁበት ህንጻ እንድትገኙ እናሳስባለን። ዝርዝር የምዝገባና የገለፃ መርሃ-ግብር እንዲሁም ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎችን ከላይ በተመለከተው ሰንጠረዥ ውስጥ መመልከት ይቻላል። የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️ ትምህርት ሚኒስቴር https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Feb 23, 2023https://t.me/pir2011 this is there official channel u can look here
Feb 24, 2023