Yonathan748
#technology
#አስቸኳይ_ነው🚨🚨 ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ እኔ ጋር ሁሉ አሸወይና ነው አምሮበታል😊 አሪፍ እና original የሆኑ ምርጥ ፍላሾች usb በ 16 gb እና በ 32 መርካቶ አካባቢ የት እንደማገኝ ብትጠቁሙኝ ደንበኛ ካላችሁም አድራሻቸውን ጀባ ብትሉኝ እላለሁ አመሠግናለሁ
Feb 21, 20231 engagements
#አስቸኳይ_ነው🚨🚨 ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ እኔ ጋር ሁሉ አሸወይና ነው አምሮበታል😊 አሪፍ እና original የሆኑ ምርጥ ፍላሾች usb በ 16 gb እና በ 32 መርካቶ አካባቢ የት እንደማገኝ ብትጠቁሙኝ ደንበኛ ካላችሁም አድራሻቸውን ጀባ ብትሉኝ እላለሁ አመሠግናለሁ
Feb 21, 2023ይርጋ ሀይሌ ተገኛለህ
Feb 22, 2023