Prooo38
#education
ሰላም ሰዎች ዘንድሮ ምደባ ጎንደር ደርሶኝ ነበር እና እስካሁን ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች እየጠሩ ነው እዚ ግን ወፍ የለም የበጀት እጥረት ስላለ ትንሽ ይቆያል የሚባል ነገር ሰምቼ ነበርና ምንያክል እውነት ነው እና መቼ ነው ምንጠራው ምታውቁ ከሆነ ጀባ በሉኝ
Feb 21, 20235 engagements
ሰላም ሰዎች ዘንድሮ ምደባ ጎንደር ደርሶኝ ነበር እና እስካሁን ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች እየጠሩ ነው እዚ ግን ወፍ የለም የበጀት እጥረት ስላለ ትንሽ ይቆያል የሚባል ነገር ሰምቼ ነበርና ምንያክል እውነት ነው እና መቼ ነው ምንጠራው ምታውቁ ከሆነ ጀባ በሉኝ
Feb 21, 2023ተረጋጋ ብሮ ከገባህ በኋላ ያስጠላሃል ምግቡ ተባዩ 😁😁
Mar 30, 2023teregaga stgeba gn mnew egren beseberew new mtlew
Aug 28, 2024Jimma, arbaminch, sodo tages bro enezi eskeahun yalteru nachew
Feb 22, 2023ጎንደር ነህ መሰለኝ እኔም እዛው ነኝ እንታገስ እንግዲህ
Feb 22, 2023Ataseb eyexerukale ke geba bewala gn enkon zegye telalek
Feb 22, 2023