ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ,አንድ ጥያቄ ነበረኝ እና ፍቃደኛ ሁናቹ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል :: እድሜ 23 ነው እና በዚህ እድሜ (ቤት,መኪና እና ስራ )አለኝ , እና አሁን Masters ደሞ እግዚአብሔር ቀፈቀደ እጨርሳለሁ ::እና ወደ ጉዳዬ ስመጣ እኔ በ ጊዜ ማግባት ነው ምፈልገው እና ይሄን ነገር ለ family ነገርኳቸው እነሱም አንዲት ልጅ አስተዋወቁኝ ግን ከ ልጅታ ጋር ብዙ አልተገናኘንም 1 or 2 ቢሆን ነው ምክንያት ደሞ እሷ የ 12 ክፍል ተማሪ ነበረች ,ግን የልጅቷን አባት ብዙን ጊዜ አገኘዋለሁ ::ግን አሁን ትልቅ ችግር ተፈጠረ ልጅቷ እኔ ጋር ያለውን ሀሳብ ሳልነግራት ወደ uv ልትሄድ ነው :: family ደሞ አግኛት እና ንገራት እያሉኝ ነው ምን ብዬ ልገራት እኔ ሴት በጣም ነው ምፈራው ማውራት እና አሁን የናተ እርዳታ ያስፈልገኛል እና እርዱኝ ::አሁን ካልነገርኳት uv ሂዳ የኔ ልትሆን አትችልም ምክንያት ሌላ ሰው ልታውቅ ትችላለች እና ለዚ እኔ አጊቻት ማውራት አለብኝ እና ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ግን እርዱኝ
Feb 21, 2023እኔ አለሁ እሷን ተዋት 😂
Feb 22, 2023