ፍቅረኛ አለችኝ እና በጣም እንዋደዳለን ግን በጣም ከሚባለው በላይ ዝምተኛ ናት ሰዎች ሁላ ታወራለች ግን እያሉ ይጠይቁኛል ከኔ ጋር ስትሆን ግን በጣም ነው የምታወራው ትፈሳለች ሁላ ፊትለፊቴ እና እንዴት አድርጌ ነው ይሄን ባህሪዋን የማስተካክለው
Feb 21, 2023Atastekaklew...lela sew lay heda endatfesa ! bante ybka! Sincerely ThatDude
Feb 21, 2023