hi guys እርዳታችሁ ያስፈልገኛል just those r ma fillings 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 እሷን ሳያት መቀመጫየን ይነዝረኛል መቀመጫየን ብቻ አይደለም ከራስ ፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ ይነዝረኛል just ባየዃት ቅፅበት የምሆነዉ የማደርገዉ ይጠፋኛል 🥺 pls መላ በሉኝ አፈቀርኳት እንዴ 🥺🥺
Feb 21, 2023አኔ ስታያት መቀመቻን የሚነዝር ፍቅር አይቼ አላውቅም ምን አልባት የጤና ችግር ይሆናል ቢያንስ ስታያት ልብህን ከነዘረው ለዛኔ ወደሀታል ልልህ እችላለው ነው ወይስ የአንተ ልብ መቀመጫህ ላይ.....🤷♂😔😒😏
Feb 21, 2023