Anonymnm192.5
#religion
S3lam.. Esti be abiy tsom gize yemikelekelu negerochn ngerugn. tnx
Feb 21, 20236 engagements
S3lam.. Esti be abiy tsom gize yemikelekelu negerochn ngerugn. tnx
Feb 21, 2023ያው በፆም ላይ ማይደረጉ ነገሮች ናቸዋ ግብረ ስጋ አይቻልም ከዛ ውጭ ያው ሙሉ ፆሙን ስጋ እና የመሳሰሉት አይበሉም ዘወረደ እስከ አስራ ሁለት ሰዓት ይፆማል ከቅድስት እስከ ሆሳዕና እስከ 11 ይፆማል ህማማት እስከ አንድ ሰዓት ይፆማል ለበለጠ ማብራሪያ ፍትሀ ነገስትን አንብብ
Feb 21, 2023My advice: betsom gize yemetkotebachewn hatuatoch ke tsom behuala atadrgachew
Feb 21, 2023AAE mayet
Feb 21, 2023