#education
Selam Guys be University Dereja Management eyetemariku nw ena my question is Does it worth? malet kezi behuala rasen Be education lasadig bil like Scholarship mnamn arif nw. Thanks for ur Answers
Feb 20, 20233 engagements
Selam Guys be University Dereja Management eyetemariku nw ena my question is Does it worth? malet kezi behuala rasen Be education lasadig bil like Scholarship mnamn arif nw. Thanks for ur Answers
Feb 20, 2023አዎ!!! ጀለሴ ለምሳሌ ምን እንዳደረገ ልንገርህ... ይስማዕከ ወርቁ የሚባለው ደራሲ ቻናል ጋ ኤድማፕ የሚል ማስታወቂያ አይቶ እነሱ ጋ በነፃ ስኮላርሺፕ አፕላይ አድርጎ ሮማኒያ ሄደ...ያውም እሱ Undergraduate ነው። እኔ የቴሌግራም ቻናላቸው ውስጥ ገብቼ ዌስባይታቸው ውስጥ አፕላይ ላደርግ ስሞክር ባለፈው ለአጭር ጊዜ እና ለትንሽ ሰው ብቻ ነበር ያዘጋጀነው አሉኝ...ግን በጣም ቅርብ እንጀምራለን አሉኝ። ኤድማፕ ነው የሚባሉት!
Feb 21, 2023