#education
ፍሬሽ ማን ኮርስ ላይ ነበር ferst semister maths F መጣብኝ እና ውጤት ተበላሸ እና withdrow አስሞሉና 2014 አዲስ ተማሪ ሲመጡ እነሱ ጋር maths ታስተካክላለህ ተብዬ ነበር ከዛ እኔ ያለሁበት ጊቢ መቅደላ አምባ አዲስ ተማሪ fresh man የሚወስድ ተማሪ አልተመደበም የተመረጡ 15 ዩኒቨርሲቲ ነው የተመደቡት ሰለዚህ እኛ ከሰርን ማለት ነው ጊዛችን ባከነ ቀጣይ fresh man እስኪመደብ ልንጠብቅ ነው እረ የመንግስት ያለህ ድምጻችንን አሰሙሉን
Feb 20, 20239 engagements