ለምንድነው ዩኒቨርሲቲ ገብታችው መማር የፈለጋችሁት? አሁን ልትማሩ ባሰባችሁት እና በደረሳችሁት ፊልድ ተምራችሁ ተመርቃችሁ ስትወጡ በቀጣይነት ለ5 አመታት ብትሰሩ የምትፈልጉትን አይነት ህይወት መኖር የምትችሉ ይመስላችዋል?
Feb 20, 2023ለኔ ሌላ የተሻለ አማራጭ እንዳለ ሳላውቅ ቀርቼ አይደለም ግን የምመርጠው ትምህርት አሁን ላይ ለምሰራው ስራ እና ወደፊት መስራት ለምፈልገው የሆነ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብዬ አስባለው ወደ ሌላ ቦታ ሄዶ 4 እና 5 አመት ትምህርት ላይ ብቻ focus ማድረግ time waste ማድረግ ነው so balancing ሚባል ነገር አለ እየሰሩ መማር
Feb 21, 2023