#education
ሰላም interior design የት ልማር እችላለው እና ምን ምን ያስፈልጋል ማለት የትምህርት ደረጃ
Feb 20, 20236 engagements
ሰላም interior design የት ልማር እችላለው እና ምን ምን ያስፈልጋል ማለት የትምህርት ደረጃ
Feb 20, 2023Architecture temar.
Feb 20, 2023Yale mnm wtet be 2 wer wst memar tchlaleh kefelekew usernamehn askemtlgn
Feb 20, 2023@Atfree95
Feb 21, 2023እጅግ የተወሰኑ ዩንቨርስቲዎች ጋ እንደሚሰጥ ነው የማውቀው። የት የት ጋ እንደሆነ አላውቅም ግን www.edmap.et ላይ ስለሁሉም ዩንቨርስቲ የትምህርት ፊልዶች እዛጋ ያብራራል። የት ዩንቨርስቲ እንደሚሰጥ እዛጋ እየው
Feb 20, 2023