ሰላም እዴት ናቹሁ 12 ውጤት አልመጣልኝም ግን ማካካሻ ወስደው ድጋሚ ይፈተናሉ የተባሉት 100ሽዎች ጋር ገብቻለሁ ግን እኔ በፊትም entrance ምንም ሳላነብ ነበር የተፈተንኩት እና አሁን university ገብቶ ድጋሚ መፈተን ከበደኝ ምክንያቱም እኔ ከ9-12 ክፍል ጊዜየን በከንቱ ነበር ያሳለፍኩት አላነብም ነበር ፡፡ መለወጥ እፈልጋለሁ ግን የምችል አይመስለኝም ማለት ገና ሀ ብየ ስለምጀምር ፡፡ ምን ማረግ እዳለብኝ ግራ ገባኝ እዴት ነው በ 4ወር ውስጥ ከ9-12 ያለውን የምሸፍን ? የ Natural ተማሪ ነኝ ፡፡እባካቹሁ ምክራቹሁን እፈልጋለሁ ምን ላርግ? አመሰግናለሁ
Feb 20, 2023Selam new bro ene alefyalew gin yalefkut bedenb yemanebachewn qelal tmhrtoch new yeserawt bio,chemo,SAT,civic ena ENG nachew enesun ke 60 belay amtechew math ena phy demo yetemeta result ametaw gin eneza qelal tmhrtoch asalefugn setaneb maydebrhn tmhrtoch anbeb tension athun that's my way yene advice yhe new keteqemeh idk salute🙏
Feb 20, 2023