Blah_blah536
#religion
ሰላም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እርጉዝ ነኝ እና መፆም አለብኝ እንዴ ማለት በተለይ ወተት መጠጣት ግድ ስለሆነ እስቲ ከቤተክርስቲያናችን አንፃር እምታዉቁ ንገሩኝ
Feb 20, 202310 engagements
ሰላም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እርጉዝ ነኝ እና መፆም አለብኝ እንዴ ማለት በተለይ ወተት መጠጣት ግድ ስለሆነ እስቲ ከቤተክርስቲያናችን አንፃር እምታዉቁ ንገሩኝ
Feb 20, 2023ፈጣሪ ህይወት በሆድሽ ይዘሽ እንድትራቢ የሚፈልግ ይመስልሻል?......ለራስሽም ተጎድተሽ ህፃኑንም አትጉጂ። ወልደሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን አመስግነሽ፣ጠንክረሽ ወተሽ ከዛ መፆም ትጀምርያለሽ እስከዛ ግን ሰውነትሽ የሚያስፈልገውን ሁሉ አትከልክዪ።
Feb 20, 2023This kinda questions should be answered by ur nefs abat Not on random person of internet
Feb 20, 2023በቀላል አማርኛ ልንገርሽ፥ ነፍሰ ጡር፣ አራስ እና የምታጠባ ሴት አትጾምም።
Feb 22, 2023Ehete ynefs abat eko miyaseflgw lezihe lezihe nw lemanegnaw sw endihe aregie selaleshi atesime yenbs abateshin anagerie
Feb 20, 2023እሱን የንስሀ አባትሽን ወይ ቅርብሽ ያለ ካህን መጠየቅ አይሻልም?! ..ወይስ እኛ ቀኖና እንስጥሽ
Feb 20, 2023https://t.me/ethiopiaonlineteachers/40
Feb 20, 2023