Konjo alemehonachun endet new mekebel yemtchlut? Beteley set honachu, ena giadegnachu konjom shapym hona enante satonu. Rasachun lemetebek tesfa akortum?
Feb 19, 2023እህታለሜ ሁሉም ሰው እኮ የራሱ የሆነ ውበት አለው በነገርሽ ላይ ውበት እነደየ ዘመኑ ይለያያል ለምሳሌ በ19th ለወንድ ሎጋ ፀጉሩ እንደሽቦ ቀጥ ብሎ የተከረከመ ሱሪውን ሱቅ በደረቴ ሚያሰፋ ኮስታራ ሲያወራት ሚጎነትላት አይነት ወንድ ተፎካካሪ የሌለው የዘመኑ model nw በዚህ ዘመንስ ፀጉሩን ሚፈርዝ hodie ሚለብስ ሳቅ ሚያበዛ እንደ model ይታያል የባለፈው ተቃራኒ ማለት ነው... ወደ ሃሳቤ ስመጣ ማህበረሰቡ ያስቀመጠውን የውበት መስፈርት ተይው ጊዜ ሚሽረው ወረት ስለሆነ ውበት ከአዕምሯችን ነው ሚጀምረው ነኝ ያልሽውን ነው ምትሆኚው በራስ መተማመንሽን ከሚያሳጣሽ ነገር በሙሉ ራቂ አንቺ አንቺ ነሽ ቆንጅዬ ልዕልት😊
Feb 20, 2023