#relationships
እሺ ጥያቄይ ነበረኛ እና ከልጁ ጋር ትንሽ ቆይተናል እና እሱ ግን ፍቅርኛ አለዉ እና እሷ ግን ሌላ ሀገር ነች እና ብዙ ጊዜ እንገናኛለን እና ለእሱ ስሜት አለኛ ደስ ይላል ግን ትንሽ ተጣልተዋል ግን ዛሬ ይገናኛሉ ብሎኛል እሱ እና ግራ ገባኛ ምን ላድርግ ጨነቀኛ በጣም ስለእሱ እያሰቡኩ ነዉ ግን በጣም ስለእኔ ይጨናቃል ምን ላድርግ
Feb 19, 20235 engagements