#other
ሰላም ቤተሰቦች ....እንደ ምትተበሩኝ ተስፍ አለኝ በፎቶ የምትመለከቷት እናት ለተ ብርሃን መብራቴ ስትሆን የተወለደችው በ አዲግራት ከተማ ነበር ደግሞም በ መከላከያ ውስጥ እንጀራ ጋጋሪ ነበረች ባለቤቷ ወታደር ነበር ከታች በፎቶ ያለችው ...ፀጋነሽ አበራ አድንኩ.. ከእናቷ ጋር ከተለያዩ አመታት አልፈዋል ልጅ ፀጋነሽ ባጋጠማት ከባድ አጋጣሚ ከእናቷ ብትለያይም በሀገራችን ላይ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት ድጋሚ ልታገኛት አልቻለችም በፎቶ ያለችውን እናትም ሆነች የእሷን ዘመዶች የሚያውቅ ካለ እንዲተባበረን በትህትና እንጠይቃለን ፈላጊ:- ፀጋነሽ አበራ አድንኩ
Feb 19, 20236 engagements