Sth-6
#education
አሁን ካለዉ ገበያ እና የስራ ሁኔታ አንፃር ከ Management,logistics and supply chain management እና public administration የትኛዉን ብማር የተሻለ ነዉ?Please say sth it's urgent
Feb 19, 20232 engagements
አሁን ካለዉ ገበያ እና የስራ ሁኔታ አንፃር ከ Management,logistics and supply chain management እና public administration የትኛዉን ብማር የተሻለ ነዉ?Please say sth it's urgent
Feb 19, 2023Sekay kalhonk logistics endaaaatgeba kelal meslo tmb tmrt nw beye semisteru 8 course new mtwesdew lelaw 5 or 6 siwesd courseu beza blew ayakelutm maths mechal alebeh conceptual yehone aredad mnamn bka
Feb 20, 2023ለምን እያንዳንዱ ፊልድ ምን ምን ኳሊቲ እንዳለው መጀመሪያ አታይም። ይሄን ብማር ምን እጠቀማለሁ ይሄን ባልማር ምን እጎዳለሁ የሚለውን እየው። የሆነ ቻናል ልላክልህ @edmap_eth ይባላል። ዌብሳይታቸው ጋ ተብራርቶ አለ www.edmap.et መሰለኝ ካልተሳሳትኩ
Feb 19, 2023