DuskParrot26108.5
#education
Hi የዘንድሮ የEUEE ተፈታኝ ነኝ። እናም በደንብ እየተዘጋጀው ነው ። ለማለፍ ብቻ ሳይሆን ሪከርዱን ለመስበርም ጭምር ነው እግዚአብሔር ከረዳኝ። እናም ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ Astronaut መሆን በጣም ነው የምፈልገው። ነገር ግን እንዴት ወደ ህልሜ መሄድ እንዳለብኝ አላውቅም። Astronaut መሆን እንኳን ለእኛ ቀርቶ ለinternational ተማሪዎችም ከባድ ነው ። እኔ ግን ተስፋ መቁረጥ አልፈለኩም ። እናንተ የምታውቁትን መረጃ ወይም ምክር ካላችሁ ንገሩኝ ። አመሰግናለሁ።
Feb 19, 20233 engagements