Srk11
#education
#education hi ሰላም አዲስ የአዲስ አበባ university ተመዳቢ ተማሪ ነኝ አሁን ጊቢ የካቲት 15/16 ተጠርተናል እና እኔ የምጠይቃችሁ 2 ነገር አለኝ 1,መጀመሪያ አዲሰ አበባ እንደገባን ወደ main campus ነው የምንሂደው ወይስ የተመደብንበት campus ማወቅ እንችላለን ? 2,የ12ኛ ክፍል ውጤት ዶክመት ወደ ት/ቤት አልመጣም ያለሱ እንዴት ልመዝገብ?
Feb 18, 20231 engagements