ሰላም እንዴት ናቹ.. አባቴ ትቶኝ የሄደው ገና አራስ እያለሁ ነው እናቴ ናት እንደ አባትም እናትም ሆና ያሳደገችኝ የሄደበትን ምክንያት አላውቅ ልጠይካትም ብዬ ከበደኝ ስሜቷን እንዳልጎዳ ያጎደለችብኝ ነገርም የለም.. እኔ ግን በጣም ቅር እያለኝ ነው ያለአባት ፍቅር እና እንክብካቤ ስላደኩ.. እንዴት ብዬ እውነቱን ልወቅ ግራ ስለገባኝ ነው እዚህ ልናዘዝ የመጣሁት እንዲ አይነት ሁኔታ ላይ ያላቹ ልጆ ካላቹ ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለሁ።
Feb 18, 2023እናትህን መጠየቁ ችግር ያለው አይመስለኝም ከፈራህ ebs lay ያለውን(yetetefafa sw migenagnebetn)program eyayachu ብጠይቃትስ?
Feb 19, 2023