#other
Hi ሰዎች ዕድሜዬ 19 ነው ኪሎዬ ደሞ 45 ነው እናም በጣም ቀጫጫ ከሚባሉት ሰዎች ነው ምመደበው። ለረዥም ጊዜ ለመወፈር ብዙ ሞክሪያለሁ ጂም ገብቻለሁ ፣ አመጋገቤን አስተካክያለሁ፣በቂ እንቅልፍ ወስጃለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም!! እና ለመወፈር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ እስኪ??
Feb 18, 20235 engagements
Hi ሰዎች ዕድሜዬ 19 ነው ኪሎዬ ደሞ 45 ነው እናም በጣም ቀጫጫ ከሚባሉት ሰዎች ነው ምመደበው። ለረዥም ጊዜ ለመወፈር ብዙ ሞክሪያለሁ ጂም ገብቻለሁ ፣ አመጋገቤን አስተካክያለሁ፣በቂ እንቅልፍ ወስጃለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም!! እና ለመወፈር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ እስኪ??
Feb 18, 2023Bruhhh u r fine am 39 kilo😭
Feb 19, 2023😃
Feb 19, 2023Plumpy nut bedmb bla
Feb 19, 2023i will help u gain waight inbox me
Feb 19, 2023Protein shake + gym sri ena amegageb astekakl man
Feb 19, 2023