ከልጅቷ ጋር ሁለት አመት በፍቅር ቆይተናል እሷ ስራ አላት እኔ ዘንድሮ ተመራቂ ነኝ በጣም ከምታስቡት በላይ አፈቅራታለሁ በሂወቴ እንደሷ ያስቀደምኩት ነገር የለም እናቴን እንኳን እንደሷ አላያትም ነበር አሁን ግን እንለያይ ከአንተ መራቅ ነው የምፈልገው አለችኝ በምን ልርሳት ከበደኝ?
Feb 18, 2023ላንተ እኮ ቀላል ነው ሁለት አመት ለምታውቃት ልጅ ብለህ ዘጠኝ ወር አርግዛ እንደዛ ለማሰብ የሚከብድ ህም ታማ አምጣ ወልዳህ ከዛ ቡኃላ ብዙ መስዋዕትነት ከፍላ አሳድጋህ ከእሷ ካስበለጥክ ከባድ ነው ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳህ በጊዜ ሂደት ትረሳታለህ
Feb 19, 2023