Sunchipsbae388
#education
Hey guys. Summit ሰፈር ሁኖ st mary university የሚማር አለ ? ካለ እንዴት ነው የትራንስፖርት ሁኔታ ማለት ስለሚርቅ .. እኔም እዛ ሰፈር ስለሆንኩ ነው.. Normal ነው ወይስ ያስቸግራል?
Feb 18, 20230 engagements

Feb 18, 2023