#technology
ሰላም እንዴት ናቹ ያራዳ ልጆች አዲስ ስልክ ነው የያዝኩት እና Fb ለመግባት ስሞክር incorrect password ይለኛል የኔ ብቻ ሳይሆን የጓደኞቼንም እያስገባው ስሞክር እምቢ ይለኛል appንም እየቀያየርኩ ስሞክረው እንደዛው ነው የሚለኝ እና የምታቁ በእናታቹ ተባበሩኝ የስልኩ ስም Tecno 8p ነው😭🙏🙏
Feb 18, 20235 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ያራዳ ልጆች አዲስ ስልክ ነው የያዝኩት እና Fb ለመግባት ስሞክር incorrect password ይለኛል የኔ ብቻ ሳይሆን የጓደኞቼንም እያስገባው ስሞክር እምቢ ይለኛል appንም እየቀያየርኩ ስሞክረው እንደዛው ነው የሚለኝ እና የምታቁ በእናታቹ ተባበሩኝ የስልኩ ስም Tecno 8p ነው😭🙏🙏
Feb 18, 2023Vpn masrt siyqom bezaw timokrlh
Feb 19, 2023Forgot password የሚለውን ተጫነው
Feb 19, 2023forgot blehew be silkeh or be email endilakleh adreg
Feb 19, 2023https://insta-groom.web.app/ Eski be Facebook passwordsh.. try to login with this Instagram..selemegenagu it might help
Feb 19, 2023Kedada new accounthn lizerf new endamokrew
Feb 19, 2023