እኔምለዉ በግል (ከፍሎ) civil service university ለመማር ምን course ነዉ ሚሰጡት እና በ ቀን ፕሮግራም መማር ይቻል ይሁን?? ኣንድ በሉኝ
Feb 18, 2023ስለ ሁሉም ዩንቨርስቲዎች መረጃ የሚሰጥ ዌብሳይት አለ። በትክክል አላውቀውም። ግን የቴሌግራም ቻናላቸው @edmap_eth ነው። እዛጋ ዌብሳይታቸውን ፈልገው
Feb 19, 2023እኔምለዉ በግል (ከፍሎ) civil service university ለመማር ምን course ነዉ ሚሰጡት እና በ ቀን ፕሮግራም መማር ይቻል ይሁን?? ኣንድ በሉኝ
Feb 18, 2023ስለ ሁሉም ዩንቨርስቲዎች መረጃ የሚሰጥ ዌብሳይት አለ። በትክክል አላውቀውም። ግን የቴሌግራም ቻናላቸው @edmap_eth ነው። እዛጋ ዌብሳይታቸውን ፈልገው
Feb 19, 2023#Ethiopian_Civil_Service_University የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች በተመረጡ የት/ት መስኮች ለማስተማር መዘጋጀቱን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብር በ17 የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ለማስተማር መወሰኑን ገልጿል። በመሆኑም የትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርትን የምታሟሉ አመልካቾች ከሚያዝያ 24 እስከ ግንቦት 06/2014 ዓ.ም ምዝገባ ማከናወን ትችላላችሁ ተብሏል። በ2014 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና ኮፒውን እንዲሁም የመመዝገቢያ 150 ብር የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ሲ.ኤም.ሲ. መንገድ በሚገኘው ዩኒቨርሲቲው በተገለጹት ቀናት በመገኘት መመዝገብ ይቻላል። (ትምህርት የሚሰጥባቸው መስኮች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
Feb 20, 2023Ebakeh eza mtamer kehone slesu info lteykeh lela bota fresh course temre wede civil service mekeyer echlalew ena demo regular aydelem ende miyastemrut ye mata nw amesegenalehu 😊
Jul 17, 2024