guys ምን መሰላቹ። የጊቢ ተማሪ ነኝ። am F እና በ አለባበስ ጉዳይ ሲበዛ careless ነኝ። በጣም ከምነግራቹ በላይ። እና ራሴን መጠበቅ መዘነጥ እፈልጋለው። ግን አልቻልኩም። 1 ቀን 2 ቀን ቆርጬ ተነስቼ አደርጋለው። ግን ከ 2 ቀን በኋላ ሳላውቅ ወደ ድሮው እመለሳለው። እና እንዴት ነው ይህ careless መሆንን ማጥፋት የምችለው?? እያካበድኩኝ አይደለም በጣም careless ነኝ።
Feb 18, 2023Mezenet gedeta ayimeslegnim. Unless you go around naked or weak dirty clothes, I don't think there is a problem. You don't have to put this much effort in trying to look "Zenach"
Feb 19, 2023