ጠንቋዩን አማክረው
Feb 19, 2023ጠንቋዩን አማክረው
Feb 19, 2023Ahunm alkerem yhe yefara mood dro be tamrat eyangualele gize yekere meslogn neber Wedefetari mekreb new mefthew🤷♀
Feb 19, 2023ወደ ጠንቋይ የምትሄድበትን ሰአት ወደ እግዚአብሔር ቤት/church መሄድ..
Feb 19, 2023Neseha abat yaz ena lesachew amakerachw hulunm cheger negereh
Feb 19, 2023I think ezi group lay ke education wechi lelaw bebzat fun lemefter teblew yemitasfu fake ideawoch nachew
Feb 19, 2023Betecristin hid nesha geba
Feb 19, 2023Ke tinqwu fikir yizoh yihnal Fetri hoy ahun sew eyay yihedal
Feb 19, 2023Koy hedes mndnew mitsra
Feb 19, 2023የሐዋርያት ስራ 19 17 ይህም በኤፌሶን በሚኖሩት፣ በአይሁድና በግሪክ ሰዎች ሁሉ ዘንድ በታወቀ ጊዜ፣ ሁሉም ፍርሀት ያዛቸው፤ በዚህም የጌታ የኢየሱስ ስም ተከበረ። 18 ካመኑትም ሰዎች ብዙዎቹ እየቀረቡ ክፉ ሥራቸውን በግልጥ ተናዘዙ፤ 19 ሲጠነቁሉ ከነበሩትም መካከል ብዙዎች መጽሐፋቸውን ሰብስበው በማምጣት በሕዝብ ፊት አቃጠሉ፤ ዋጋቸውም ሲሰላ አምሳ ሺህ ብር ያህል ሆኖ ተገኘ። 20 በዚህ ሁኔታ የጌታ ቃል በኀይል እያደገና እያሸነፈ ሄደ። ሙሉ ታሪኩን የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 19 ላይ አለ ብቻ ማለት የፈለኩት እነዚህ ሰዎች ወደ እግዚአብሄር የተመለሱት እና ከጥነቆላ የተለያዩት የጌታ ኢየሱስ ስም ሃይል በተረዱ ግዜ ነው እና ከምንም አይነት ነገር ስሙ ነፃ ያወጣል:: ከጨለማ መውጫው ብርሃን ነው። ብርሃን ደግሞ ኢየሱስ ነው። የዮሐንስ ወንጌል 8 12 ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው። ስለዚህ እርሱን ብትቀበል ወይም ብትቀበይ ከጨለማ ህይወት ትወጣለህ ወይም ትወጫለሽ ከዛም ለሌሎችም ብርሃን መሆን ይቻላል። እርሱን ለመቀበል ፈቃደኛ ከሆኑ ማድረግ ያለብዎት.... ሮሜ 10 9 “ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። ከላይ ባለው በመፅሃፍ ቅዱስ ክፍል እንደተፃፈው በእምነት ብቻ የልባችን በር ከፍተን ጌትነቱን በአፋችን መመስከር እና ሞትን አሸንፎ መነሳቱን በልባችን ማመን ነው። ከዛ እርሱ ወደ ልባችን ይገባል። ብቸኛው ከጨለማ መውጫ መንገድ ኢየሱስ ነው። የዮሐንስ ራዕይ 3 20 እነሆ፤ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ሰምቶ በሩን ቢከፍትልኝ ወደ እርሱ ገብቼ ከእርሱ ጋር እበላለሁ፤ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።
Feb 19, 2023ሳውሮስ ጋ ሂድ ይረዱሀል
Feb 19, 2023Yebasem ale😂
Feb 19, 2023Ere enem guadegnaye tenkuay nat ena bemekrat basmekrat embi alech be betekrestiyanm bemnm bemoker alsema alechigne enem lerse eyeferaw ahun....beziew lenem meftehe kalachu plz endetakom mn larg
Feb 19, 2023በጌታ በእየሱስ ስም ስራህ ይፍረስ
Feb 19, 2023