#ጉዳዩን_በዜማ ይህች የመጀመሪያ ከተስማማችሁ እና ከወደዳችኃት እያለፍን ልንቀጥላት የምንችላት ኮንቴን በዘመኑ ቋንቋ ወይም ትሬንድ ነች:: ሀሳቡ እንዲህ ነው በሀሽታጉ በተመለከተው ስር ማንኛውንም ወቅታዊ/የቆዩ ክስተቶች/ ዜናዎች/ መዝናኛ ጉዳዮች.... ብቻ የሆነ ብዙዎቻችን ጆሮ የደረሱ የተወያየንባቸው/የተሟገትንባቸው/የተተራመስንባቸው/የሳቅንባቸው/ያሾፍንባቸው... ብቻ መሰል አንድ ቶፒክ በ #ጉዳዩን_በዜማ ብላችሁ ከስር ጉዳዩን አሁን ከዚህ በታች እንደምፅፈው ትፅፋላችሁ .. ከዛ በመቀጠል ኮሜንታተሮች ለዛ ጉዳይ ተስማሚ የሆነ አለማዊም ሆነ መንፈሳዊ ዜማዎችን በተረዳችሁት ልክ ትፓስታላችሁ (በዛው በጉዳዩ ላይ እንወያያለን እንጫወታለን እንማማራለን እናለምጣለን) 🔻ጉዳዩን_በዜማ የምትለዋን ርዕስ እንድንቀይራት ከፈለጋችሁ ከዚህ ስር ሀሳብ አስተያየታችሁን በጨዋ ደንብ አስቀምጡ 😊 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ምሳሌ:- #ጉዳዩን_በዜማ001 እስኪ ከወቅታዊው ትኩስ ጉዳይ እንጀምር ምን አስበው ይሆን እነ #አባ_ሳዊሮስና ግብረ ኣባዎቻቸው አንዴ የሚመጡት አንዴ የሚሄዱት🙄🙄🙄 እስኪ ሀይማኖታዊም ቢሆን ጉዳዩ ይህንን ድርጊታችሁን በዜማ ግለፁጥ እስኪ... የኔ "ሄድ ሄድ ሄድ መለስ የብስራት ሱራፌል ነች" 😅😅 የናንተስ....
Feb 18, 2023Civil temerkeh new???😭😭😭
Feb 19, 2023