ሰላም ሰዋች🥰 በጣም የማፈቅረዉ ፍቅረኛ ነበረኝ ወደ ጉዳዬ ልግባ..... ስልኬ በመሀል ተበላሽቶ ነበር እና ማሰራት ማልችልበት ሁኔታ ነበርኩ አንድ ሰፈር ነን በአካል ተገናኝተን ነበር እና ቢከብደኝም ልቆይ እችላለሁ ሌላ ህይወት ጀምር ስለዉ እያለቀሰ መቼም እንደማይተወኝ እንደሚጠብቀኝ ቃል ተገባብተን ተለያየን 21ቀን በመሀል በሰዉ ስልክ አወራዋለሁ ሰፈር እኔን ለማየት መምጣት ተወ ከ21ቀን በሃላ ስልኬም ተሰራ መጀመሪያ ለሱ ደወልኩ 10ሰአት ላይ አላነሳም ማታ 2ሰአት ላይ ሚስኮል አረገ ቆይቼ ኦን ስገባ ቴክስት ላከ ሰመልስ ዝም አለ የላኩት አጠፋሁት እሱም የራሱን አጠፋዉ ከዛ በሃላ አዉርተን አናቅም አሁን አብረን እንሁን አንሁን አላቅም በጣም አፈቅረዋለሁ. 😔 ምን ላርግ? በተለይ ወንዶች ስለ ፍቅር ስትሉ መልሱልኝ🙏🙏
Feb 18, 2023Ende endet new mtasbiw selkesh sletebelashe bcha Lela hiwet jemr ybalal ende😂
Feb 19, 2023