ሰላም ሁላችሁም ። እስቲ ህፃን እያላችሁ መሆን የምትፈልጉትንና አሁን የሆናችሁትን ወይም እየሆናችሁ ያላችሁትን በንፅፅር አጋሩን።
Feb 18, 2023ኳስ ውስጤ ነበር አሁን አሪፍ ደጋፊ ሆኛለው😢 እቤት ስቆጣ ድሮ መጫወት አቆምኩ ከሰፈራችን ጎበዝ ከሚባሉት 1 ወይ 2 ነበርኩ ምን ያረጋል ቤት ትምርት ላይ ተባልኩ ትምርት ደሞ ጠላቴ ነው አሁን ምን እንደሆንኩ ሁላ አላቅም በጣም አዝናለው😭😭😭
Feb 18, 2023