ሰላም ሰዎች ተቃጠልኩ እኮ😞😞.....ምንም እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም 24 ሰዐት ስልኬ ላይ አፍጥጭ ነው ምውለው...ስልኬን ከመናፈቄ የተነሳ ከ20% በላይ ከወሰደ ራሱ ስንት ግዜው......ቀኑን ሙሉ ያለምንም ቁምነገር እያለፈኝ ነው ደሞ በዚህ አመት Entrance ተፈታኝ ነኝ እና እራሴን ከስልኬ አፋትቼ ማጥናት መጀመር እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እንዴት ነው እራሴን መቆጣጠር ምችለው ?
Feb 18, 2023E/r yirdah/sh enedezihu nbrku ke 2 amet befit ena entrance wedeku. Kemre nw. Be hiweth eyekeledk nw betam yikochal....
Feb 18, 2023