ሰላም እንደምን ናችሁ አሁን ላይ በጣም እያስቸገረኝ ያለ አንድ ጉዳይ አለ ምን መሰላችሁ ለተከታታይ 3 ዓመት ያህል እግሬ መጥፎ ጠረን እያመጣ አልድን ብሎኛል ይሄ የመጣው ከንፅህና እጥረት ምናምን አይደለም ከአንድም ሁለቴ ተመርምሬ ነበር እና ዶክተሮቹ "Almunium hydroxate" ሚባል ሚቀባ መድሃኒት ሰጠውኝ ነቀረ ነገር ግን ምንም ለውጥ ሊያመጣልኝ አልቻለም እኔም እንደ "clotrimazol" የመሳሰሉ መድሀኒቶችን ተቀብቼ ሞክሬ ነበር ግን አሁንም አልተሻለኝም እና ምናልባት "Athlete's Foot " ከሆነ እና የ"Athlete's Foot" ምልክቶች ምንድን ናቸው እኔ ጋ ሚታየው ምልክት የእግሬ ውስጥ ማላብ እና በጣም መድረቅ(ልስላሴ አለመኖር) እና ጫማ ከለበስኩ በኋላ ማቃጠል የመሳሰሉት ናቸው እና እንዴት ነው መታከም ሚችለው? ለመልሳችሁ አሠሰግናለው
Feb 18, 2023ላብ ካለብህ ላቡ እንዲቆምልህ ማድረግ ነው። እኔም ይህን ችግር ነበረብኝ። formalin የሚባል ኬሚካል በጥጥ በስሱ ቀባው እኔ እንደዛ ነው የቆመልኝ። እግሬን በጣም ያልበኝ ነበር በሱ ነው የቆመልኝ
Feb 18, 2023