Sth-6
#education
ሰላም ሰዎች በፍጥነት ምታስቡትን አጋሩኝ department እየመረጥን ነዉ እና journalism ለመማር ፈልጌ ነበር ምን ትሉኛላችሁ ማለት ወጥቼ ስራ ላይ ስላለዉ ነገር
Feb 17, 20232 engagements
ሰላም ሰዎች በፍጥነት ምታስቡትን አጋሩኝ department እየመረጥን ነዉ እና journalism ለመማር ፈልጌ ነበር ምን ትሉኛላችሁ ማለት ወጥቼ ስራ ላይ ስላለዉ ነገር
Feb 17, 2023ውስጥህ ከሌለ ካልወደድከው አትማረው። ከወደድከው ደሞ እንደዚህ አይነት እድል አታገኝም! ። It's that simple!😉
Feb 18, 2023I know people who didn't study journalism but work as a journalist because skill and knowledge matters more than the degree. My perspective is - it is a good filed but don't learn it just for the paper. Study well, be knowledgeable, and build skills.
Feb 18, 2023