ሰላም ከዚህ በፊት ከልባቹ አፍቅራቹ ረጅም አመት ካሳለፋችሁበት የፍቅር ግንኙነት መቋረጥ በኋላ አሁን ያላችሁ የፍቅር አመለካከት እንዴት ነው?ፍላጎታችሁ እና ድጋሜ አላደርገውም እንደዛ አልሆንም ያላችሁት ነገር ምንድነው?አሁን ፍቅር ወስጥ ናችሁ ወይም ግንኙነት ጀምራችኋል?እንዴት እየሄደላችሁ ነው እና በዘለቄታው ላይ ምን አይነት ሀሳብ አላቸሁ?ወይስ ከጅምሩ ግንኙነት ውስጥ የመግባት ፍላጎት የላችሁም? ብትመልሱኝ በጣም ደስ ይለኛል። አመሰግናለው!
Feb 17, 2023My last relationship i was cheated 3 times(yeah i forgave him), i was insulted bcha it's was so toxic mulu lmulu kyrogal as a person tkmogal like self worth aleg i treat myself right also i become successful but relationship lay i suck, 3times ktlyaye swoch gar mokrayalhu but ke 3 month alalfum and i am insecure, i am protective,i overthink, i stalk them, i lost trust ena z people who was wiz me tried their best to make it work and i become toxic and chekchaka myself and lost people too. Idk what tomorrow holds but even you forget the person you won't move on from what they made you become and it sucks😒
Feb 18, 2023