ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁልኝ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የአምስት አመት GPA እንዴት ነው የሚሠራው ፍሬሽ ላይ የመጀመሪያውን አመት 3.52 ነበር አዎ ብዙ አልሠራሁም ነበር ግን ከዛ በሆላ ያሉትን አራት አመት 4 ነው የዘጋሁት እና አሁን ግራ የገባኝ የሁሉም አመት ተደምሮ ነው ለአምስት የሚካፈለው ወይስ እንዴት ነው አመሰግናለሁ ይመቻችሁ
Feb 16, 2023Yihen yakil wutet yizek sile Gpa dimr kalawek minun temrik wedaje 😂
Feb 17, 2023