ሰላም የ 2014 ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ እና ዉጤት 250 አመጣዉ ሳልጥር ምናምን አደለም ሰኔ ከክላስ ከወጣንበት ቀን ጀምሮ የሶሻል መፈተኛ ቀን እስኪደርስ በጣም ጥሬያለዉ ግን አልሆነም ቤተሰብ ደሞ ምንም ያልጣርኩ ያክል አደረጉት ከድሮም ታላቅ ወንድሜ በትምህርት ስለሚበልጠኝ ይናገሩኝ ነበር ሁሌ ለሱ የበለጠ ቦታ ይሰጡታል ለምን ስል እንደ selfish ይቆጥሩኛል እና በሱ መቅናቴ የምር selfish ያስብለኛል?
Feb 16, 2023I have graduated, joined the working class and I still get compared to the smartest guy next door. Family is always like this, dont give a shit about what they say. U invested ur energy and failed? So be it, its not the end of the world. Just dont lose your courage to try and and invest your energy in whatever you think will succeed. Dont let the comparison or their "you cant" attitudes hold u back.
Feb 17, 2023