ፍቅረኛዬን ለቫላንታይን ሰርፕራይዝ ላደርገው እሱ ያለበት ድረስ 100 ኪሎ ሜትር ተጉዜ ሄጄ ሰርፕራይዝ ካደረኩት በኋላ ወደ12 ሰአት አካባቢ ጓደኞቹን ለማግኘት ወቶ ማታ ሶስት ሰአት መጣ ሲሄድ አትሂድ ብዬው በ30 ደቂቃ እመለሳለሁ ብሎኝ ነበር የሄደው እና ማታ ሲመጣ ተጣላን እና ይቅርታ አርጊልኝ እያለኝ ነው ምን ላድርግ?
Feb 16, 2023Endatadergilet 100 km teguzesh metesh tilosh guadegnochu gar kehede abrachu sitnoru eyemeta new yemiteyksh😂😂😂😂
Feb 16, 2023