selam sewoch esti 1 ngr lteykachuma bf sex endnaderg yifelig nbr ene demo kegabicha befit mnm madreg alfelgim ena tlant slene kemaseb bemimesl melku normal endalhonku negeregn malet endet sew mnm aynet amet laynorew yichlal yetegodashbet ngr ale wey mnamn alegn koy gn lesex flagot alemasayete yeteleye ngr nw ende esti ngerugn
Feb 16, 2023ይገርመኛልም ይደንቀኛም ለምንድን ነው ግን ወንዶች አብዛኛውን ማለት ነው በስሜት የምንነዳው ለምን እኛስ ከትዳር በፊት አንፈፅምም ብለን እስኪ የአለምን ፍጥረት እናስደንግጥ 🤧 ለማንኛውም እህት አለም ትናንትም ዛሬም ነገም ከጋብቻ በፊት ወስብ ፈጣሪ አይቀበለውም ምንድን ነው የሚባለው ውድ ነገር ያለ ቦታው ርካሽ ነው አይደል የሚባለው ላይክ እንደዛ ነው 🤷♂
Feb 16, 2023