VividBoar63113
#education
እኔምለው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሁለት ዲግሪ ይዞ መውጣት ይቻላል እንዴ ማለቴ ቀን አንድ ትምህርት ማታ ሌላ ትምህርት መማር ይቻላል? የምታውቁ ካላችሁ ወይም በዚህ መንገድ እየተማራችሁ ያላችሁ ካላችሁ ሀሳብ ስጡኝ
Feb 16, 20234 engagements
እኔምለው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሁለት ዲግሪ ይዞ መውጣት ይቻላል እንዴ ማለቴ ቀን አንድ ትምህርት ማታ ሌላ ትምህርት መማር ይቻላል? የምታውቁ ካላችሁ ወይም በዚህ መንገድ እየተማራችሁ ያላችሁ ካላችሁ ሀሳብ ስጡኝ
Feb 16, 2023Memar ychalal gn more 1 tmrt eyetemaru part time mesrat yshalal
Feb 16, 2023Yep u can one regular the other could be by distance/weekend/ night if u want
Feb 16, 2023