#relationships ሰላም ሰዎች 🙌 ከፍቅረኛየጋ Valentine እያከበርን ነበር ትላንት እና 2 ኪሎ ጥሬ ስጋና 2 ኪሎ ጥብስ ብቻዋን በላች Normal ነዋ ወይንስ ችግር አለው ? እና ደሞ አንድላይ እንደር ስላት ተቃቅፈን ነው ወይ ብላ ሙድ ያዘች ከዛ ዛሬ ጠዋት ሀገር ሰላም ብየ ስደውልላት ተጠቀምክብኛ ብላኝ ጀሮየ ላይ ስልኩን ዘጋችው። ምን አጠፋሁ ምከሩኝ እስኪ አይታችሁ አትለፉኝ 🙏
Feb 16, 2023le mother 2 kilo begeza berket neber yebelek man
Feb 16, 2023