Prooo38
#other
ሰላም ሰወች አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ ለማውጣት ከሳምንት በፊት ቀበሌ ሄጄ ሁሉን ነገር ጨርሻለሁ እና እንደውልልሀለን ብለውኝ like 1 ሳምንት አለፈው እኔ ደሞ ከቀናት በኋላ ወደ ዩኒቨርስቲ እሄዳለሁ ስለዚህ ከዛ በፊት መታወቂያው እጄ መግባት አለበት እና ምን ማድረግ አለብኝ please አስቸኳይ ነው
Feb 15, 20237 engagements
ሰላም ሰወች አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ ለማውጣት ከሳምንት በፊት ቀበሌ ሄጄ ሁሉን ነገር ጨርሻለሁ እና እንደውልልሀለን ብለውኝ like 1 ሳምንት አለፈው እኔ ደሞ ከቀናት በኋላ ወደ ዩኒቨርስቲ እሄዳለሁ ስለዚህ ከዛ በፊት መታወቂያው እጄ መግባት አለበት እና ምን ማድረግ አለብኝ please አስቸኳይ ነው
Feb 15, 2023Le uni gebiwoch keflketma hidachu teyko teblwal bruv
Feb 16, 2023Enesun ateykachewm ende?
Feb 16, 2023እረ ይኸው እኔ ታህሳስ 18 ሞልቼ ለጥር 8 ተቀጠርኩ ይኸው አልደረሰም አልደረሰም ነው ሚያቁት
Feb 16, 2023Chrash aysetuhm betam yazgalu ene yhew 3 wer honegn
Feb 16, 2023end werfaw new bezu sew kale ykoyal ene wer alfojal .. yhon werket alsethum eskza ymihon
Feb 16, 2023