#personal ሰላም ምን መሰላችሁ ትላንት በህልሜ ከትልቅ ፎቅ ላይ ከጓደኛዬ ጋር ሆኜ ነበር ከዛ እንደምንም ብሎ እሱ በመስኮት ገባ እኔ ግን ልጋባ ስል እጄ ሳት ብሎ መስኮቱን ለቀቀው ከዛ ከዛ ፎቅ ላይ ወደኩ መሬት ላይ ስደርስ ግን ምንም አልሆንኩም ነበር ከዛ 1 ሰፈር ማቀው ልጅ ነበር አብነት ሚባል እና እሱ protestant ነው እንዴ እንዴት ምንም ሳትሆን አለኝ ከዛ ሽንት ቤት ልገባ ስል ከዲያቆን ጓደኛዬ ጋር አብረው መጡና እንዴት ተረፍክ አለና በስመ አብ በወልድ ሲል ጮኩኝ ከዛ እሱ ደንግጦ እየሮጠ ወጣ ከዛ አብነት በጴንጤ መዝሙር ስቀሀል ወይ ሲልኝ በጣም ጮኩኝ እና መንፈስ እንዳለብኝ ተሰማኝ በቃ ለብቻዬ ሆኜ ባዶ ክፍል ውስጥ አድርገውኝ ስጮክ ስጮክ 1 ማላቃት ሴት ወደ እናቴ መጥታ 1 አይንሽን ነው ያጣሽው አለቻት ከዛ ማዘር በጣም አዘነች እናም በመሀል 1 ትምህርት ቤት ማቀው እኔ 10ኛ ክፍል እያለው እሱ 4ተኛ ክፍል የነበር ልጅ መጣ ከዛ ላንቀው ስታገል ከዛ በዋላ የተፈጠረውን አላስታውስም ግን ልጁ የመነኩሴ ልጅ ነው አቀዋለው እና እስከ 11:30 ድረስ እንቅልፍ ሳይወስደኝ ነበር እናም ሊነጋጋ ሲል ነበር እንቅልፍ የወሰደኝ እናም አሁን ይህን ስፅፍላቹ እራሱ በጣም እየፈራው pls ስለ ህልም ፍቺ ምታቁ መልሱልኝ በጣም ነው የጨነቀኝ እና ያ አብሮኝ የነበረው ልጅ ከ 10 ክላስ አቋርጦ ሱሰኛ ሆኖ ነበር አናቅም እና ስለህልም ፍቺምታቁ
Feb 15, 2023ፊልም ለመሰላችሁ የአስክ ኤኒ ቲንግ ቤተሰቦች ግን ብታምኑም ባታምኑም ህልም ነው 🤷♂🤷♂🤷♂
Feb 16, 2023