እባካቹ ሁላቹም ሀሳብ ሳሰጡኝ እንዳታልፉ🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺 2013 lay entrance tefetagn neberku keza almetalgnm wtet ቤተሰብ በጣም ወግ አጥባቂ hard ነገር ናቸው እና በጣም ከምታስቡትም በላይ ጓ ተባለብኝ still know ayresutm እና ዲፕ ነበር ውጤቴ የመጣው እና ዲፕ ካልኩአቸው ይገሉኛል ብዬ ዲግሪ እንደመጣልኝ ተናግሬ ጀመርኩ እሱንም ውጤት ስላልመጣልኝ የcollege ክፍያ እራሱ በጣም እየደበራቸው በልመና በሉት ሚከፍሉት እና በመሀል private ሞልቼ ነበር ግን ምንም ሳላጠና ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ብዬ እድሌን ልሞክር ብዬ ተፈተንኩ 273 አመጣሁ እና አሁን ደሞ remedial እድል አገኘሁ እና ምን ትመክሩኛላቹ ዲፑን አቋርጬው ልሂድ ወይስ እዚው ልቀጥል family ሂጂ ብለውኛል እና ዲፕ class 1 አመት ይቀረኝ ነበር ልጨርስ ከዛ ደግሞ ዲግሪ ልጀምር እኔ ፈራሁ ማለት እዚ አቁሜ ሄጄ እዛ ከ4ወር በኋላ ውጤት ባይመጣስ ባልሄድ ደሞ ዲፕ እንደሆነ ሲያቁ ያቅልኛል ደግሞም uv ገብቶ መማሩም እግዚአብሔር ብሎ ከተሳካልኝ uv መጨረስ በጣም እድል ነው ጋዜጠኝነት ነው መማር ምፈልገው እዛ ሲሆን ደግሞ ብር እንደማይቸግረኝ እርግጠኛ ነኝ ይልኳታል እዚ ግን ያላቸው ሆነው እንኳን መውደቄን ለማስታወስ መለመን ይፈልጋሉ ለብር እስዚ ችግሬን ግምት ውስጥ አስገብታቹ ሀሳባቹን ስጡኝ 🙏
Feb 15, 2023እንደ ግል እኔ የሚሰማኝ ብትሄድ/ጂ አዋጭ ነው ምክንያቱም 273 አሪፍ ውጤት ነው እና ደሞ ጊቢ ሄደህ/ሽ commited ሆነህ/ሽ ካጠናህ እንዴት ውጤት አይመጣም (አብሽር ይመጣል🥰) እና ጊቢ ላይ ሆነህ የምታስልከውን ብር በጣም save ማረግ ይጠበቅብሃል b/c incase ግቢ ካልተሳካ ስትመለስ withdraw አድርገህ የሄድከውን dep ለመጨረስ you Don't Have to ask anybody 🙅♂ ………melkam edel ……i wish you the best 🤌 take the risk or loss the chance💁♂
Feb 16, 2023