Hey it's me but this time it's about my friend so betam mtodew lij neber ena lesu bla ke beteseb gar tetaltalech liju endemayreba ke mejemeriyawm negriat neber gn alsemachignm so the thing is she is 6 months pregnant ena abortion felga neber ena mehon ychilal wey plus she's only 16 ena gudat aynorewm?
Feb 15, 2023አዎ ቀጥሎ በምሰጠው ምላሼ ላይ የሆኑ የአስተሳሰብ አጥር ውስጥ ያሉ ወንድም እህቶቼ "አትፍረድ" የምትለዋን ነፃ ቃል ይጠቀማሉ ግን ይሁን ... ወደጉዳይሽ ስመለስ ... በምንም መስፈርት "ሁለት ስህተት ልክ ሊሆን አይችልም!" ስለዚህ በዚህ አግባብ የሰራችውን ሚስቴክ ለማጠብ ገና የማያቅ የፈጣሪ ነፍስን በጣጥሶ መግደል ከአለማዊም ከመንፈሳዊም ልክ አያደርገውም ስለዚህ የሚመጣውን በፀጋ ትቀበል ባይ ነኝ:: ካለዛ ግን ስጋዊ ድሎቷን ለማስተካከል የምትወስደው ነፍስ ማጥፋት እርምጃ ከላይኛው አካል የከፋ ህይወት ከዚህ እንደሚያስከትልባት አምናበት ትግባ
Feb 15, 2023