መጽሓፍ ቅዱስ የዮሐንስ ወንጌል 1:18 እግዚአብሔርን ያየ ከቶ ማንም የለም:: እሪት ዘፍጥረት 32:30 ያዕቆብም እግዚብሔርን ፊት ለፊት አየው እሺ ማንን እንመን🤦♂
Feb 15, 2023i think ያዕቆብ ያየው ክብሩን ይሆናል እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ በሰው(በስጋ) አይን ሚታይ አካል የለውም (ክርስቶስ እስኪገለጥ) Contextually ማየት ሚለው ቃል ከሁለቱም ጥቅሶች አንፃር ሊለያይ ይችላል maybe ከመነሻ ቋንቋቸው ብናጠና መልሱን እናገኛለን
Feb 15, 2023