BlackChimp2640.5
#other
ሰላም families Gondar UV ደረሰኝ እስኪ እዛ እምትማሩ ጎን ለጎን የቄስ ትምህርት ለመማር አስቤ ነበር እንዴት ወይም የት መማር እችላለሁ please erdugn🙏
Feb 14, 20237 engagements
ሰላም families Gondar UV ደረሰኝ እስኪ እዛ እምትማሩ ጎን ለጎን የቄስ ትምህርት ለመማር አስቤ ነበር እንዴት ወይም የት መማር እችላለሁ please erdugn🙏
Feb 14, 2023ተማር እግዚአብሔር ይርዳህ😊😊😊
Feb 16, 2023Don't do it! Don't come! run away I'm telling you you Will regret it
Feb 15, 2023ትችላለህ ብዙ ልጆች በሁለቱም graduate ያደረጉ አሉ። ሁሉንም መረጃ ስትገባ በግቢ ጉባኤ በኩል ይነገርሃል : ፕሮግራምክን አመቻችተህ መማር ትችላለህ
Feb 15, 2023Gondar arif Gibi nw....ye betekrstyan tmhrt lmemarm betam michu gbi nw....bezuriyaw betekrstyanoch slalut....
Feb 15, 2023ere arif bota nw yederesesh batfelfiw enkuan kes hunesh mewtatsh aykerm yetm gbi btmedeb hulumga ale atasb
Feb 15, 2023Welcome to the hell
Feb 15, 2023Lmfao ikr I run back home with in a week it's a living hell
Feb 15, 2023