Hey guys Social media lay photowachenn Post argewal malet yafekregnal malet new?
Feb 14, 2023In this generation even a ring on ur finger doesn't guarantee that dont fool urself
Feb 15, 2023Hey guys Social media lay photowachenn Post argewal malet yafekregnal malet new?
Feb 14, 2023In this generation even a ring on ur finger doesn't guarantee that dont fool urself
Feb 15, 2023If he did, he would tell you. Posting doesn't mean love.
Feb 15, 2023ማፍቀሩን እሱህ እና ፈጣሪ ብቻ ናቸው የሚያውቁት ግን ባንቺ እንደማያፍር እና ባንቺ ክብር እንደሚሰማው ማሳያ ይሆናል ምክንያቱም ብዙ ወንዶች እኔንም ጨምሮ እንዲህ አይነት ነገር ያደረገ ጏደኛቸውን ለመተረብ እና ለነቆራ ግዜ አያጠፋም ስለዚህ አብዛኞቹ በነገሮች እርግጠኛ እስኪሆኑ ያንን እርምጃ አይወስዱም አንሌስ ሂ ኢዝ ኤ ፕሌየር ማለቴ ነው 😊
Feb 15, 2023NO
Mar 02, 2023እንኳን አደረሳችሁ። ዘንድሮ ሕማማት ቀድሞ እንደገባ ልብ ይሏል ይኽም ትንሳኤ ቢቀርብ ነውና በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ። ኦርቶዶክሳዊያን ወንድም እህቶቼ ዘመኑን ልብ በሉ ከእንግዲ በኑሮአችን ሁሉ እንደ ቀድሞ መመላለሱ ይበቃል። ከአበው ቃል አምጥተን እግዚአብሔር በቁጣው እንዳይቀስፈን በመአቱም እንዳይገስጸን በንስሓ ተመልሰን ፍቃዱን ፈፅመን ውዱንም ሰርተን የምድርን በረከት እንበላ ዘንድ ኃጢአተኞች ሆነን ብንጮኽም ጥፊ ያላት ሀገር አታሞ ቢመታ ላትሰማ እንዲሁ ሰሚ አልነበረምና እነሆ ይኽ ሆኗል። እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱን ከኛ አላራቀምና። እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ኃጢአታችን አልቀጣንምና። እግዚአብሔር ይመስገን ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። አሁንም ግዜ አለን። ከስሜታዊነት ተላቀን በፍፁም ንስሓ በመመለስ ከሚመጣው መከራ እንድን ዘንድ ይኽን አልኩ። ኃይልን ከአርያም ለመቀበል የተዘጋጀ ሰውነት ይኖረን ዘንድ ፆም ጸሎት ንስሓን ገንዘብ እናድርግ። ማምለጫ ቀዳዳ መደበቂያ ጓዳ መሮጫ ሜዳ #የለም አንድ እና አንድ ንስሓና ንስሓ አበቃ። #Mikopia
Feb 15, 2023At least single endalhone sewoch yakalu
Feb 15, 2023Ar hesanate taragagu enji post aragana afakaragh teyalash motherun ba selek bayasatawawekesh damo leyagabash asebewale naw meteyewe dafare
Feb 15, 2023He is insecure about your relation maletu new
Feb 15, 2023