ሰላም Guys ARSI UNIVERSITY ነበር የደርሰኝ ስለ ግቡ information ስጡኝ
Feb 14, 2023Natural wys social nk?
Feb 15, 2023ሰላም Guys ARSI UNIVERSITY ነበር የደርሰኝ ስለ ግቡ information ስጡኝ
Feb 14, 2023Natural wys social nk?
Feb 15, 2023Ene Arsi gbi nw talehut... yemetahut ke lela akababi bihonim... bete beyiwu.. sewu fikir nw, Asella ye ne Deraritu Hayile Hager, beza lay gbi 24 hours under camera security alewu.. ye student cafe betam yalitenegerelet mirt gibi nw, launge m ale bicha timhrtu lay berchi. health department ke ethio kedami tirat yalewu nw. thank you.
Feb 15, 2023Thanks 🙏
Feb 15, 2023እህትና ወንድሞቼ አዲስ ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ስለ Arsi University Campus አርሲ ማለት (ዞን) ነው የአርሲ ዋና ከተማ ( አሰላ ) ይባላል እናንተ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምትገቡበት ሐገር አሰላ ነው ✅. አርሲ ወይም አሰላ 3 campus አሉት -Dinsho campus -Health campus -Agriculture or ardu campus ይባላል Arsi Ye social Campus መገኛው - Bekoji Campus ይባላል ✳️Dinsho Campus Dinsho Campus:- Ye Natural Fresh እና Ye senior Law እና senior computer science እና Senior Social studants የሚገኙበት Campus ነው የሚገኝበት ቦታው ከአዲስ አበባ ወደ አሰላ ስትመጡ አሰላ መግብያው ጋር ነው ✳️Health Campus Health campus:- ሙሉ የጤና ተማሪዎች የሚማሩበት Campus ነው የሚገኝበት ቦታው Assela መሐል ከተማው ላይ ነው ✳️Agriculture Campus Agriculture campus:- Ye Agriculture ተማሪዎች የሚማሩበት Campus ነው የሚገኝበት ቦታው Assela ከተማ ውስጥ ሆኖ ወደውስጥ ገባ ብሎ ነው Bekoji Campus:- Ye Social Fresh ተማሪዎች የሚገቡበት Campus ነው መገኛው በቆጂ ሐገር ነው ✅ (የሰላም ሁኔታ) በጣም ሰላም ያለበት, የተረጋጋ, ደግሞ ጊቢው በሙሉ የካሜራ ጥበቃ ሞልቶታል ብጥብጥ ሊያነሳ የፈለገ በካሜራው ይያዛል እና በተጨማሪ ፌደራል ፖሊስ አለ ስለዚ ሰላማችሁ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የተጠበቀ ነው
Feb 15, 2023Le natural mert gib nw don't miss it
Feb 16, 2023