ሰላም ሴት ነኝ ቆንጆ ባሎንም ሲበዛ ኩሩና አላማ የነበረኝ ግን አንድ ሰው አገኘው ነገሮች ተለወጡ በጣም አስጨንቆ ድንግልናዬን ወስዶ እስከ ውርጃ አድርሶ ተለየኝ ልጁን አሁንም አየዋለው ግን እንዴት ሰው ምንም ማታቅ ኸዚ በፊት ተስማ ማታቅ የ 23 አመት ልጅን ሂወት በቀላሉ መሠቃቅሎ ምንም አይሰማውም ሳየው እናደዳለው ልገለው ሁላ አስባለው ወይ እንትኑን ልቆርጥለት አሁን ምጠይቃቹ እንዴት ነው ላናደው ወይ ልበቀለው ምችለው እባካቹ ምታቁትን ንገሩኝ እህት ያላቹ በእህታቹ በተለይ ወንዶቾ😔😔😔
Feb 14, 2023ተለውጠሽ አሳይው 😎 ከዛ በመኪናሽ ገጭተሽ ሼባ አርጊው
Feb 15, 2023